ጥምቀት 2008 (Epiphany 2016)

በአትላንታ ደብረ ጽዮን ቅድስት ማርያም ወአቡነ አረጋዊ፣ ዳግማዊ ቁልቢ ደብረ ብስራት ቅዱስ ገብርኤል ወአቡነ ተክለ ኃይማኖት እና መካነ ሕይዎት አቡነ ገብረ መንፈስ ቅዱስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ አብያተ ክርስቲያናት የጌታችን የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ የጥምቀት በዓል በጋራ በደመቀ ሁኔታ አክብረዋል።

Click on the double square icons on the right bottom corner to browse through the images on a popup window

Donate